LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ራስዎትን የ ቁጥር አቀራረብ ቁጥሮች ለማሳየት በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ
ለምሳሌ ይህን ቁጥር ለማሳየት 10,200,000 እንደ 10.2 ሚሊዮን:
ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ የሚፈልጉትን አዲስ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አቀራረብ ለ መፈጸም
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ቁጥሮች
በ ምድቦች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "በ ተጠቃሚ-የሚወሰን".
በ ኮድ አቀራረብ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ የሚቀጥለውን ኮድ ያስገቡ:
0.0,, "ሚሊዮን"
ይጫኑ እሺ
የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው የ ማጠጋጊያ ተፅእኖ ነው: ሺዎች መለያያ: ምልክቶች (,), ዴሲማል ምልክቶች (.) እና ቦታ ያዢዎች # እና 0.
| ቁጥር | .#,, "ሚሊዮን" | 0.0,, "ሚሊዮን" | #,, "ሚሊዮን" | 
|---|---|---|---|
| 10200000 | 10.2 ሚሊዮን | 10.2 ሚሊዮን | 10 ሚሊዮን | 
| 500000 | .5 ሚሊዮን | 0.5 ሚሊዮን | 1 ሚሊዮን | 
| 100000000 | 100. ሚሊዮን | 100.0 ሚሊዮን | 100 ሚሊዮን |